የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚኒስትሩ መልሶች ለጥያቄዎቻችሁ - ክፍል አንድ
የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር የዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በአሜሪካ ድምፅ ቀርበው ለጥያቄዎቻችሁ በሰጡት መልስ የጋዜጠኝነት ሥራ ሙያውን መሠረት አድርጎ ለሕዝብ ጥቅም ቅድሚያ ተሰጥቶ ተጠያቂ መሀን ያለባቸወ ተጠያቂ እንዲሆኑ፣ የምርመራ ጋዜጠኝነትና ልማታዊ ጋዜጠኝነትን ጨምሮ በትክክል እንዲተገበር የበኩላቸውን ድርሻ ሲወጡ መቆየታቸውን ጠቁመው አሁን ወደ አዲሱ ሹመት ስለመጡ ያንን አሠራራቸውን እንደማይቀይሩ ተናግረዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት
-
ሜይ 15, 2023
የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች
-
ኤፕሪል 27, 2023
የታንዛኒያው የሰላም ንግግር በቅድመ ድርድር ጉዳዮች ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ