የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ስለ ዶ/ር መረራ መታሠር
“የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር መረራ ጉዲና በኢትዮጵያ መንግሥት መታሠራቸውን ሰምተናል፡፡ ዘገባው አሳስቦናል፡፡ መንግሥቱ በዶክተር መረራ ላይ ያለውን ማንኛውንም ክሥ ለሕዝብ እንዲያሳውቅ በፅኑ እናበረታታለን፡፡ የመታሠራቸው ነገር እውነት ከሆነ አድራጎቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ ድምፆችን ለማፈን የሚጣሉት ገደቦች እየተጠናከሩ ለመምጣታቸው አንድ ተጨማሪ ማሳያ ነው የሚሆነው፤ በግልፅ ለመናገር ደግሞ ኢትዮጵያ ያወጀችው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ ...
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 09, 2024
ባይደን በ“ኸሪኬን ሚልተን” ምክንያት የውጭ ጉዞዎቻቸውን አዘገዩ
-
ኦክቶበር 09, 2024
በምዕራብ ሐረርጌ የደረሰ የመሬት መናድ አስር ሰዎችን ገደለ
-
ኦክቶበር 09, 2024
በሌባኖስ እየተስፋፋ ያለው ጦርነት የሲቪሎችን ሰቆቃ አባብሷል
-
ኦክቶበር 08, 2024
በተለያዩ የወለጋ ወረዳዎች በቀጠለ ግጭት ቢያንስ ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ