No media source currently available
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የተቋቋመውና በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት የሚመራው ኮማንድ ፖስት በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር መወያየቱ ተዘግቧል።