No media source currently available
በመጭው እሁድ የአዲስ አበባው የኢትዮ - ኩባው ወዳጅነት አደባባይ የሚካሄደው ሥነ ስርዓት “ካስትሮና ሀገራቸው፤ የዋሉልንን ውለታ የምናሳውቀበት ነው” ሲሉ በኩባ የተማሪ ኢትዮጵያውያን ተናግረዋል፡፡