No media source currently available
“በአስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን የቆሙ” ሲሉ ፊደል ካስትሮን የጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በኅልፈታቸው የተሰማቸውን ኀዘን ገልፀዋል፡፡