በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመድረክ መሪ ኢህአዴግን ውይይት በማዘግየት ከሰሡ


የመድረክ መሪ ኢህአዴግን ውይይት በማዘግየት ከሰሡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ጋር መሠረታዊ በሆኑ ፖለቲካዊ ችግሮች ላይ ለመነጋገር መወያየታቸው ተነገረ፤ እስካሁን ግን ከገዢው ግንባር ተጨባጭ እርምጃ እንዳልተወሰደ የመድረክ መሪ አስታውቀዋል።

XS
SM
MD
LG