“የሂላሪ ክሊንተን በምርጫው መሸነፍ እንዴት አድርጌ ነው ለሴቶች ልጆቼ የማስረዳው?” - አሜሪካዊ እናት


ሂላሪ ክሊንተን በምርጫው መሸነፋቸውን አንዳንዶች በሴቶች እኩልነት ከበሬታ ትግል “ፌምኒዝም” ላይ የደረሰ ሽንፈት እንደሆነ አድርገው አይተውታል።

XS
SM
MD
LG