No media source currently available
ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር ከሌሎች የሩጫ አትሌቶች የተለየ የአሯሯጥ ስልት ነበረው። በመጨረሻው ዙር ከየት መጣ የሚያሰኝ ፍጥነትን በመጨመር ደጋግሞ አሽንፏል። ለዚህም ይመስላል ማርሽ ቀያሪው የሚል ተቀጥያ የአድናቆት ስም የተሰጠው።