No media source currently available
ኒውዮርክ ከተማ ነገ ማክሰኞ ከሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ የሁለቱን የዋና ዋና ፓርቲ ዕጩዎች ለማስተናገድ እየተሰናዳች ባለችበት በአሁኑ ወቅት የከተማይቱና የፖሊስ ባለስልጣናት የዕጩዎቹን ደህንነት ለማረጋገጥ በትጋት በመሥራት ላይ ናቸው።