በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ መመሥረት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ


ስለኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ መመሥረት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:17:18 0:00

የኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ በሚል ስም የሚጠራ የፖለቲካ ድርጅት ትናንት፤ ዕሁድ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. ላይ በተፈረመ ስምምነት መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ድርጅቱን የመሠረቱት አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የአፋር ሕዝብ ፓርቲና የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሆናቸውን አደራዳሪና አፈራራሚ ከነበሩት መካከል አንዱ የሆኑት በኢሊኖይ ቺካጎ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ማብራሪያ ገልፀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG