በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ “ጫካው” ስደተኞች አካባቢውን ለቀው ወተዋል

  • ቆንጂት ታየ

ካሌ ከምትባለው የፈረንሳይይ ሰሜናዊ ወደብ አቅራቢያ ከሚገኘውና “The Jungle” ወይም “ጫካው” ተብሎ በሚታወቀው መጠለያ ካምፕ እጅግ በከበደ ጉስቁልና የሚኖሩት ስደተኞች ያላቸውን የግል ዕቃቸውን ይዘው በተዘጋጁ ኦቶቡሶች ተወስደዋል።

XS
SM
MD
LG