በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋለው ንትርክ በቀለጠው የላስ ቬጋስ መንደር


የጋለው ንትርክ በቀለጠው የላስ ቬጋስ መንደር
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:46 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ አርባ አምስተኛውን ፕሬዚዳንቷን ለመምረጥ ጥድፊያ ላይ ትገኛለች፡፡ የዴሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ሂላሪ ክሊንተንና የሪፐብሊካን ፓርቲው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ በየፊናቸው የሚያደርጉት የ“ምረጡኝ” “እኔ እሻላለሁ” ሩጫና ዘመቻ የመጨረሻው ጡዘት ላይ ደርሷል፡

XS
SM
MD
LG