በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ብዙሃን መገናኛ በድረገጽ አማካኝነት የተሰራጩ መረጃዎን ማጣራት ኃላፊነት አለባቸው" አሜሪካዊት ባለሞያ


"ብዙሃን መገናኛ በድረገጽ አማካኝነት የተሰራጩ መረጃዎን ማጣራት ኃላፊነት አለባቸው" አሜሪካዊት ባለሞያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ በሌላው የዓለም አካባቢ ትኩረት እንደሚስብ የተናገሩት፥ የህዝብ ግንኙነትና የፖለቲካ ስልት ባለሞያ፥ ተሞክሯቸውን ለኢትዮጵያውያን አካፍለዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን በምርጫው ሂደት የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ያስረዱት ኪቲ ከርት በፕሬዘዳንታዊ እጩዎቹ የሚወጡና የሚነገሩ መረጃዎችን የማጣራት ሥራ እንደሚሠሩም ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG