በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ


የአውሮፓ ኅብረትና ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወስዱ ሂዩማን ራይትስ ዋች የሚባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ዛሬ ጥሪ አሰምቷል፡፡ ቡድኑ መልዕክቱን ያስተላለፈው በአውሮፓ ኅብረት ንዑስ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG