No media source currently available
በደብረዘይቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፥ ዛሬም በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞዎች እንደቀጠሉ መሆናቸው ይነገራል።