No media source currently available
በደብረዘይቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት በሰው ሕይወት ላይ የደረሰውን ጥፋት ተከትሎ ዛሬም በአዲስ አበባና በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቃውሞ ተካሂዷል።