No media source currently available
በጎንደርና በደብረማርቆስ ከተሞች የሥራ ማቆም አድማ ተመትቷል፡፡ በከተሞቹ ዛሬ ንግዶችና የመንግሥትን ጨምሮ መሥሪያ ቤቶች ዝግ ሆነው መዋላቸውን የየአካባቢው ነዋሪዎችና የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ ገልፀዋል፡፡