በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል በደብረማርቆስ ከተማ ለተቃውሞ የወጣ ሕዝብ፣ በፀጥታ ኃይሎች ከፍተኛ ድብደባ እየተፈጸመበት መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናገሩ።


ቀጥተኛ መገናኛ

በአማራ ክልል በደብረማርቆስ ከተማ ለተቃውሞ የወጣ ሕዝብ፣ በፀጥታ ኃይሎች ከፍተኛ ድብደባ እየተፈጸመበት መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናገሩ። ይህን መረጃ ያረጋገጠው ተቃዋሚው ፓርቲ የመላ-ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ፣ በዳንግላ ከተማ የሚኖሩት የፓርቲው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ ሙሉቀን ዐይናለም ትናንት መታሰራችውንም አክሎ ገልጿል። እስክንንድር ፍሬው ዘገባ አለው። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG