በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዴሞክራቲክ ፓርቲ ጉባዔ - ሁለተኛ ቀን

ዴሞክራቲክ ፓርቲ በ2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሂላሪ ክሊንተን ፓርቲውን ወክለው እንዲወዳደሩ መርጧቸዋል። ፓርቲው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው በፊላደልፍያ እየተካሄደ ባለው ጉባዔ ሲሆን ፓርቲው የመጀመርያዋን ሴት እጩ ተወዳዳሪ ለፕሬዝደንታዊ ምርጫ አሜሪካ በመምረጥ ታሪክ ሰርቷል።

ፎቶዎቹ በጉባዔው ቦታ ካሉ የአሜሪካ ድምፅ ጋዜጠኖች የተላኩ ናቸው።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG