No media source currently available
ፈረንሳይ ውስጥ ኒስ ከተማ ላይ የባስቲል ቀንን ያከብሩ በነበሩ ሰዎች ላይ በፍጥነት በተነዳ የጭነት መኪና በተፈጸመው ጥቃት 84 ሰዎች ተገድለዋል። በዓለም ዙርያ ያሉት መሪዎች ጥቃቱን የሚያወግዙ ድምፆች እያሰሙ ነው።