No media source currently available
የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና መንግሥት የማህበራዊ ድረ ገጾችን ከዘጋ በኃላ ተጀምሯል። እየተናፈሱ ያሉ ውዥንብሮችን ለመግታት ሲባል የማህበራዊ ድረ ገጾች እንዲዘጉ መወሰኑን ነው መንግሥት ያስታወቀው።