No media source currently available
የአፍሪካ ህብረት ፓን አፍሪካኒዝም የሚለውን አላማ ለማሳካት ከነደፋቸው እቅዶች አንዱ የሆነውን ለመላ አፍሪካውያን ዜጎች የሚያገለግል ፓስፖርት ለማውጣት ማቀዱን አስታውቋል።