No media source currently available
የሮማዳን ወር ማብቂያ የሆነው 1437ኛው ኢል አል ፍጥር በዓል ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ዋሽንግተን ዲሲ በካርተር ባሮን አምፊ ቲያትር አክብረውታል። የአከባበር ሁኔታውን ለመመልከት ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ ይመልከቱ።