No media source currently available
ብራዚል ውስጥ የሚካሄደው የዘንድሮው “ሪዮ ኦሎምፒክ 2016” ሊደረግ ሃምሳ ሰባት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። እንደ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አገላለጽ ይህ ጊዜ ለአትሌቶች የመጀመሪያ ልምምድ ጊዜያቸውን አጠናቀው ለሁለተኛ ልምምድ የሚዘጋጁበት ነበር። በኢትዮጵያ ግን በአትሌቶችና በትሌቲክስ ፌደሬሽን መካከል በአትሌቶች ምርጫ በተፈጠረ አለመግባባት ውዝግብ ላይ ናቸው። ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።