No media source currently available
ለ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ውዝግብ መፍትሔ ማግኘት የሚቻለው በፖለቲካ ሳይሆን ሞያዊ በሆነ መንገድ ነው ሲሉ የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። ፕሮፌሰሩ እንደተናገሩት፣ የፈተናው ጊዜ እንዲራዘም የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ያቀረቡት ምክንያት አሳማኝ ነው። እስክንድር ፍሬው ነው ያናጋገራቸው፣ ከድምጽ ፋይሉ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።