በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ መጓተት የተከሣሾችን መብት እንደሚነካ የህግ ጠበቃ ገለጹ


የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በነአቶ ሃብታሙ አያሌውና በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ለአራተኛ ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ። ጉዳዩ አብዝቶ የተጓተተበት ምክንያት በፍርድ ቤቱ የሥራ ብዛት መሆኑ ተጠቅሷል። የተከሣሾች ጠበቃም መንግሥት መፍትኄ እንዲሰጥ ጠይቀዋል። መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው።

XS
SM
MD
LG