“የአሁኑ ቢቸግር የታቀደ እቅድ ነው” አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕ


“የአሁኑ  ቢቸግር የታቀደ እቅድ ነው” አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕ

No media source currently available

ቀጥተኛ መገናኛ

እያወዛገበ በሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ጉዳይ በትምሕርት ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይና ከፍትኛ ባለሞያ አቶ አሕመድሲራጅ ሚስባሕን አነጋግረናል። ጽዮን ግርማ ነች ያነጋገረቻቸው።(ክፍል አንድ)

XS
SM
MD
LG