በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ አምነስቲ


በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ አምነስቲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ትላንት በኬንያ ናይሮቢ የዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባደረገዉ ስብሰባ ከደርግ መንግስት ዉድቀት በኋላ በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እስካሁን እንደቀጠለ ለብዙ የኢትዮጵያ ዜጎች መታሰርና መሰደድ ምክንያት ሆኗል ብሏል።

XS
SM
MD
LG