በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮፓ አሜሪካ ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ካሊፎርንያ ውስጥ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል


ኮፓ አሜሪካ ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ካሊፎርንያ ውስጥ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አንጋፋው የአሜሪካዎቹና ካሪቢያን አህጉራዊ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ማለት ኮፓ አሜሪካ (COPA America)ዛሬ ማታ ዩናይትድ ስቴትስና ኮሎምቢያ ሳንታ ክላራ ካሊፎርንያ (Santa Clara, California) በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል።   16 ቲሞች የሚፋለሙበት ይህ ዓለምአቀፍ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ሲደረግ ለመደመሪያ ጊዜ ይሆናል

XS
SM
MD
LG