No media source currently available
ግርማይ ገብሩ መቐለ ከተማ ውስጥ ያለፈው የ25 ዓመታት ጉዞ እንዴት ታዩታለችሁ በሚል የተለያ ሰዎችን አነጋግሯል። ባለፉት 25 ዓመታት ለውጥ እየታየ መሆኑን የገለፁት አስተያየት ሰጭዎቹ፤ ስርዓቱ መልካም አስተዳደር በማስፈን ላይ ግን ችግር እንዳለበት ይናገራሉ።