በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ700 በላይ ፍልሰተኞች ሜዲትሬንያንን ለማቋረጥ ሲሞከሩ መስጠማቸው ተነገረ


አየሩ የሞቀ፣ ባሕሩም ፀጥ ያለ ቢሆንም ከ700 በላይ ፍልሰተኞች ሜዲትሬንያንን ለማቋረጥ ሲሞከሩ መስጠማቸው ተነገረ። የኢጣልያው የወደብ ዘብ ጠባቂም በሽህዎች የሚቆጠሩትን ማዳኑ ታውቋል። በሕይወት የተረፉት እንደሚናገሩት ህገ-ወጥ አሻጋሪዎቹ ኢ-ሰብዓዊ አያያዝ ፈጽመውባቸዋል።

XS
SM
MD
LG