No media source currently available
የበረታ የምግብ እጥረትን ማየትና መለየት ቀላል ነው። ሲደርስም ጊዜ አይወስድም። የደረሰውን ቀውስ ማስተካከል ግን እጅግ የከበደ ፈተና ነው። የበረታ የምግብ እጥረት ሊደርስ የሚችለው ጤናማ የሆነ አመጋገብ ባለመኖሩ ብቻ አለመሆኑን አንድ ሰሞኑን የወጣ የጥናት ሪፖርት ጠቁሟል።