No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ጋር ሆነው ወደ ሂሮሽማ መታሰብያ የሰላም መናፈሻ ገብተው በመዘወወር ታሪክ ሰርተዋል። ሂሮሺማ እ.አ.አ በ. 1945 አም ሁለተኛው የአለም ጦርነት በተካሄበት ወቅት ነሀሴ ስድስት ቀን ላይ በአሜሪካ በአቶሚክ ቦብም የወደመች ከተማ ናት።