No media source currently available
የኢትዮጵያው ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቃቤ ህግ እና በኢንተርነት አምደኞች መካከል ባለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ለሶስተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ምክንያቱ የታችኛው ፍርድ ቤት መዝገብ ከነሙሉ ማስረጃው ሊቀርብለት ስለፈለገ እንደሆነ ገልጿል።