No media source currently available
“ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በአሁኑ ወቅት ያሉትንና ለወደፊት በጤና ጉዳይ ላዩ አደጋ የሚጥሉትን ችግሮች የመቋቋም ራእይና ተመክሮ ያላቸው ናቸው" ሲሉ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ከሰተ-ብርሀን አድማሱ አስገንዝበዋል።