በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወድቆ ከተከሰከው የበረራ ቁጥር 804 የግብፁ አሮፕላን አንዳንድ ስብርባሪዎች እንደተገኙ ግብፅ አስታወቀች


ወድቆ ከተከሰከው የበረራ ቁጥር 804 የግብፁ አሮፕላን አንዳንድ ስብርባሪዎች እንደተገኙ ግብፅ አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የግብፁ ጦር ዋና አዛዥ ብርጌዲየር ጅነራል ሞሃመድ ሳሚርሰኢድ በዛሬው ዕለት በፌስ ቡክ ላይ ባሰፈሩት ቃል፣ ከመንገደኞቹ የግል ንብረቶች መካከል አንዳንድ ነገሮች እንደተገኙና የአርፕላኑ ስብርባሪዎችም ባሕሩ ላይ ተንሳፈው መታየታቸውን አመልክተዋል። አሮፕላኑ ከራዳር እይታ ከተሰወረበት አካባቢ ጥቂት ፈቀቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ደግሞ፤ አንዳንድ የሰውነት ክፍሎች፣ ወንበሮችና ሻንጣዎች መገኘታቸውን የአቴንስ-ግሪክ ባለሥልጣናት ይናገራሉ።

XS
SM
MD
LG