No media source currently available
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የአቶ ጌታቸው ሺፈራው ጠበቃ የሃቢየስ ኮርፐስ አቤቱታ ቢያቀርቡም ተጠያቂ የሆነው አካል ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፍርድ ቤት መጥሪያ አልቀበልም ማለቱ ተገልጿል። ጉዳዩን እንደገና ለፍርድ ቤት ለማቅረብ ማሰባቸውንም ጠበቃው ተናግረዋል።