በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴይትስ ለአፍሪቃ የምትሰጠው እርዳታና ዓለም አቀፉ የጸረ-ሽብር ዘመቻ


ዩናይትድ ስቴይትስ ለአፍሪቃ የምትሰጠው እርዳታና ዓለም አቀፉ የጸረ-ሽብር ዘመቻ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

“ለምሳሌ በኢትዮጵያ ባካሄዱት የፓርላማ አባላት ምርጫ አንድም እንኳ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ለሸንጎ አባልነት አልበቃም። በሌላ በኩል የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት የኃይል እርምጃ በመቶዎች የተቆጠሩ ዜጎች ተገደለዋል። በቻድ ለፕሬዝዳንቱ ድምጻቸውን ባለመሥጠታቸው ብቻ በርካታ የጦር ሠራዊቱ አዛዞች ዘብጥያ ወርደዋል። ይሁንና አሜሪካ ለዚህ ተገቢውን ምላሽ ስትሰጥ አላየሁም።” በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ከፍተኛ አመራር አባል ሴናተር Ben Cardin

XS
SM
MD
LG