No media source currently available
ከኤርትራ ተላኩ ያላቸውን አሸባሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉንና ሊያመልጡ የሞክሩትንም መግደሉን የኢትዮጽያ መንግሥት አስታወቀ። በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች ዜግነት ግን አልተገለጸም። ይህ ዜና አስከተጠናቀረ ድረስ የኤርትራ መንግሥት በጉዳዩ ላይ የሰጠው አስተይየት የለም። የድምጽ ፋይሉን በመጫን የአስክንድርን አጭር ዘገባ ያድምጡ።