በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቃቤ ሕግ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በመዘጋጀት ወንጀል ክሥ መሥርቶባቸዋል


አቃቤ ሕግ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በመዘጋጀት ወንጀል ክሥ መሥርቶባቸዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

አቃቤ ሕግ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ በነበሩት ዮናታን ተስፋዬ ላይ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በመዘጋጀት፣ በማሴርና በማነሳሳት ወንጀል ክሥ መሥርቶባቸዋል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ተከሣሹን በአስቸኳይና ያለአንዳች ቅድመ-ሁኔታ እንዲለቅ ጠይቋል።

XS
SM
MD
LG