No media source currently available
የኡጋንዳ መንግሥት በሰጠው ማስጠንቀቂያ፣ የተቃዋሚውን ኤፍ ዲ ሲ ፓርቲ (#FDC Party) እንቅስቃሴ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች ፈቃዳቸውን ይነጠቃሉ፣ ሊታሰሩም ይችላሉ ብሏል። ፕሬዚደንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ ለ5ኛ ጊዜ አሸናፊ የሆኑበት እ.አ.አ. የየካቲት 18ቱ ፕሬዚደንታዊ ምልጫ ከተካሄደ ወዲህ፣ ኡጋንዳ ውስጥ ውጥረት እንደሰፈነ ነው።