No media source currently available
ሚያዝያ 27 ቀን የጠላት ባንዲራ ተወግዶ ያገራችን ሰንደቅ አላማ የተውለበለበበት ዕለት በመሆኑ በታላቅ ኩራት የምናከብረው ብሄራዊ በአላችን ነው ሲሉ የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት ተናገሩ። መልካም አርያነቱ ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ እንዳለበትም አስገነዘቡ።