No media source currently available
አዲሱ የደቡብ ሱዳን የብሄራዊ አንድነት መንግስት አርብ የመጀመርያ ስብሰባውን አካሂዷል። አዲሱ መንግስት በእርስ በርሱ ጦርነት ወቅት ጠላቶች የነበሩትን ሰዎች ያቀፈ ሲሆን ሀገሪቱ እንድታገገም ከተፈልገ አብሮ መስራት ግድ ይላቸዋል። ዘጋብያችን ጀሰን ፓቲንኪን ከጁባ የላከውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ አውርባዋለች።