No media source currently available
በትግራይ ክልል የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች በዓሉን እንደ ኣቅማቸው ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ ነው የሰነበቱት። በጣም ብዙ ሰዎች ከሚሰሩበት ቦታ ወደ ቤተሰቦቻቸው በመምጣት በዓሉን የማክበር ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።