No media source currently available
“ማቻር ወደ ጁባ በሚመለሱበት ሂደት ወቅት የታዩት እክሎች፤ በደም መፋሰሱ ሳቢያ በሁለቱ ወገኖች መካከል ያጠላው፥ እርስ-በእርስ በከፍተኛ ጥርጣሬ የመተያየትና ያለመተማመን ግዙፍ ችግር ማሳያ መሆኑን ሁሉም በግልጽ ይረዳል።” Samantha Power በተባበሩት መንግስታት የዩናይትድ ስቴትሷ አምባሳደር።