No media source currently available
የኢሉባቦር አሌ ወረዳ ነዋሪዎች፥ በወረዳቸዉ ከሚገኘዉ ከጉመሮ ሻይ ፋብሪካ፥ በቂ ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ ቅሬታቸዉን ለአሜርካ ድምጽ አሰሙ። ነዋሪዎቹ በተለይፋብሪካዉ የሰዉ ኃይል ሲቀጥር በቂ ዕድል ለአካባቢዉ ነዋሪዎች አይሰጥም ብለዉ አቤቱታ ሲያሰሙ፥ ፋብሪካዉ ግን የነዋሪዎቹን ጥቅም ለማስጠበቅ እየሰራሁ ነኝ ሲል መልስ ሰጥቷል።