በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጋምቤላ ግጭት የቆሰሉ ሰዎች በዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል በሚደገፍ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑ ተገለጸ


የዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል ድርጅት (ICRC) በቅርቡ በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በነበረው ግጭት የቆሰሉ ሰዎች በዓለምአቀፍ ቀይ መስቀል በሚደገፍ ሆስፒታል እየታከሙ መሆኑ ተገለጸ ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የዓለምአቀፉ ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቃል አቀባይ ይዞ እስክንድር ፍሬው የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG