No media source currently available
የሽብር ወንጀል ተመስርቶባቸው ጥፋተኞች የተባሉት እነዘላለም ወርቅ አግኘሁ ላይ ስለሚሰጥ ቅጣት አቃቤ ህግ የውሳነ ሃሳቡን በጽሁፍ አቀረበ። ጥፋተኛ የተባሉት አነዘላለም ወርቅ አገኘሁ የቅጣት ማቅለያ ሃሳባቸውን አንዲያቀርቡ ታዘዙ።