በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራና ኢትዮጵያ በማያስመሰግነው የጋዜጠኞች ቅድመ-ምርመራ ሰንጠርዥ ቀዳሚ ሆኑ


የጋዜጠኞች ተሟጋች ቡድኑ ባወጣው በቅድመ ምርመራ መዝገብ ላይ የመጀመሪያዋ ኤርትራ ስትሆን፣ ሰሜን ኮርያ እና ሳዑዲ አረብያ ሁለተኛና ሦስተኛ ተብለዋል። ኢትዮጵያ ደግሞ በአራተኛ ደረጃ ላይ ተጠቅሳለች። ኮርትኒ ራዴክ የCPJ የመብት ሞጋች ቡድን ኋላፊ ናቸው። የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች በቅድመ-ምርመራ ሰንጠረዥ ላይ ግንባር ቀደም የሆኑባቸውን ምክንያቶች ገልጸዋል።

XS
SM
MD
LG