No media source currently available
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባልፈው ሳምንት በሰጠው ውሳኔ በነጻ ያሰናበታቸው የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ዮናታን ወልዴና ብርሃኑ ደጉ ዛሬ ማክሰኞ ተፈተዋል። መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩን ይዟል።